Job Expired
Pave Logistics and Trading PLC
Transportation & Logistics
Dry 3 Drivers License
Addis Ababa
3 years
10 Positions
2025-01-23
to
2025-01-30
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ከባድ መኪና ሹፌር እቃዎችን በረጅም ወይም በአጭር ርቀት ለማጓጓዝ ትላልቅ የንግድ ተሽከርካሪዎችን ይሰራል። ኃላፊነቶች የጭነት መኪናውን ለሜካኒካል ጉዳዮች መፈተሽ፣ ጭነትን መጠበቅ፣ የትራንስፖርት ደንቦችን መከበራቸውን ማረጋገጥ እና ትክክለኛ የመላኪያ ምዝግብ ማስታወሻዎችን መያዝን ያጠቃልላል።
ብዛት፡ 10
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ እና በአዲሱ ደረቅ 3 ወይም በድሮ ደረጃ 5 ያለው
የስራ ልምድ፡ 3 አመት የስራ ልምድ
የተሽከርካሪ ቴክኒካል እውቀት ያለው
ከድርጅት ደብዳቤ ዋስ ማቅረብ የሚችል
ታማኝ ንቁ አስተዋይ እና ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያለው
የትራፊክ ህጎችን እና መርሃ ግብሮችን በሚያከብርበት ጊዜ አሽከርካሪ ተሳፋሪዎችን፣ ዕቃዎችን ወይም ቁሳቁሶችን በደህና ወደ መድረሻቸው የማጓጓዝ ኃላፊነት አለበት
ተፈላጊውን ችሎታ የሚያሟላ አመልካች የትምህርት ማስረጃ፣ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ወይም በኢሜል አድራሻ pavehr@pave-logistics.com ላይ በመላክ ወይም አ/አ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ትራኮን ታወር 2ኛ ፎቅ በሚኘው ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ በኢሜልዎ ርዕሰ ጉዳይ ላይ “ከባድ መኪና ሹፌር ” ብለው ያስቀምጡ
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year