Job Expired

company-logo

Sofa Dresser and Assembler

Minaye PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

Addis Ababa

5 Positions

2025-03-22

to

2025-03-28

Required Skills

assemble prefabricated furniture

decorate furniture

Fields of study

8th grade Middle School

Full Time

Share

Job Description

ምንአየ ኃ.የተ.የግ.ማ የቤት ዕቃዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ የተሰማራ ሲሆን ፣ ተግባራዊነትን፣ ረጅም ጊዜን እና ዘመናዊ ውበትን የሚያጣምሩ አዳዲስ ጥራት ያላቸውን የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ለማምረት ቁርጠኛ የሆነ ሃሳብ ይዞ ወደፊት የሚጓዝ ድርጅት ነው። ለደንበኞቻችን እርካታን እያቀረብን እያንዳንዱ ምርት የገበያውን ፍላጎት የሚያሟላ መሆኑን በማረጋገጥ ለላቀ ደረጃ በቁርጠኝነት እንተጋለን ።

ብዛት፡ 5

ዋና ኃላፊነቶች፡

  • ከቆረጣ ክፍል ተጠናቀው የቀረቡ እንጨቶችን ማጋጨት/ማዋቀር

  • የተጋጩ/የተዋቀሩ ምርቶችን ለስፖንጅ ስራ እና ለልብስ ማልበስ ስራ በቂ መሆናቸውን እና ማሳለፍ

  • ለልብስ ማልበስ ዝግጁ የሆኑ ምርቶችን በእቅዱ መሰረት አልብሶ ጨረስ

  • የእስፖንጅ ማልበስ ስራ በታቀደለት ፍላጎት ሳይሄድ ሲቀር ወደኋላ ተመለሶ ማገዝ እና ለማልበስ ዝግጁ ማድረግ፡፡

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደርጃ፡ 7ኛ ክፍል ወም ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 0 - 1 አመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ እና የስራ መደቡን በመጥቀስ በኢሜል፡ hcminaye@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

Fields Of Study

8th grade Middle School

Skills Required

assemble prefabricated furniture

decorate furniture

Related Jobs

about 4 hours left

GM Furniture S.C

Upholstery Line Technician

Technician

time-icon

Full Time

8 yrs

2 Positions


Writing and Reading ability Reading Blueprints and designs to work to specifications with relevant work experience

Addis Ababa