Job Expired

company-logo

Head of Administration and Finance Department

Zobel Alumunium Work & Importer

job-description-icon

Finance

Accounting

Addis Ababa

4 years - 6 years

1 Position

2024-12-10

to

2024-12-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Management

Accounting & Finance

Full Time

Share

Job Description

አስተዳደር እና ፋይናንስ ክፍል ሀላፊዎች የአንድ ኩባንያ ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንቶችን በተመለከተ ሁሉንም ጉዳዮች ያከናውናሉ። የኩባንያውን የፋይናንስ ጤንነት እና የአሠራር አዋጭነት ለመጠበቅ ያለመ እንደ ንብረቶች፣ እዳዎች፣ ፍትሃዊነት እና የገንዘብ ፍሰት ያሉ ኩባንያዎችን የፋይናንስ ስራዎችን ያስተዳድራሉ።

የስራ ቦታው፡ ጉርድ ሾላ አካባቢ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ሜሪዲያን ህንጻ ግራውንድ ላይ

ዋና ሃላፊነቶች፡

አስተዳደር ሃላፊነቶች፡

  • እንደ አስፈላጊነቱ የሰራተኛ ቅጥር ኮሚቴ በማዋቀር ወይም ከሚቀጠርለት የስራ ክፍል ሃላፊ ጋር በመሆን የድርጅቱን ፍላጎትና መስፈርት የሚያሟሉ ብቁ ሰራተኞች በማስታወቂያ ቅጥር መፈፀም፤

  • የሰራተኞችን የግል ማህደር /መረጃ/ ማደራጀትና በጥንቃቄ ፋይል ማድረግ፤

  • ጥፋት የሚፈፅሙ የድርጅቱ ሰራተኞች ጉዳያቸዉ በወቅቱ ተጣርቶ ተገቢዉ አስተዳደራዊ የዕርምት ዕርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ፤

  • የሰራተኛ ደመወዝ፤የትርፍ ሰዓት እና ሌሎች ተያያዥ ክፍያዎች በወቅቱ እንዲፈፀሙ ማድረግ ፤

  • ድርጅቱ የሚያወጣቸዉ መመሪያዎች፤ ደንቦችና ህጎች ሰራተኛዉ ስራ ላይ እንዲያዉላቸዉ መከታተል፤

  • ለአስተዳደራዊ ስራዎች የሚረዱ ቅፆችና ሰነዶች በማዘጋጀት ስራ ላይ እንዲዉሉ ማድረግ፤

  • ሰራተኛዉ የስራ ሰዓት እና የስራ ዲሲፒሊን እንዲያከብር በመከታተል ህግና ስርዓት በማያከብሩት ላይ ተገቢዉ አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ፤

  •  በግልና በመንግስት ባንኮች የሚገኙ የድርጅቱን ሂሳቦች ፤የባንክ ብድር እና ክፍያዎችን  በየጊዜዉ መከታተልና መቆጣጠር፤

ፋይናንስ ሃላፊነቶች፡

  • ከባንኮች ጋር በመነጋገር ለዕቃ ግዢ የሚያስፈልግ የዉጭ ምንዛሪ የሚፈቀድበትን ሁኔታ ማመቻቸት እና ኤል.ሲ እንዲከፈት ማድረግ፤

  • ለገቢዎች ፤ለንግድ ቢሮዎችና ሌሎች ጉዳዩ ለሚመለከታቸዉ የመንግስት መ/ቤቶች መከፈል ያለበት ዓመታዊ የትርፍ ግብር ቫትን ጨምሮ ወ.ዘ.ተ በወቅቱ እንዲከፈል ማድረግና ጉዳዮች ሲኖሩም ሂደታቸዉን በመከታተል ማስፈጸም፤

  • የድርጅቱ የሚከራዩ ቤቶች መሰረት ልማት እንዲሟላላቸዉ፤የቤት/የቢሮ ኪራይ በወቅቱ እንዲሰበሰብ/እንዲከፈል፤ የኪራይ ዉሎች ወቅታቸዉን ጠብቀዉ እንዲታደሱ ማድረግ፤

  • ከዉጭ አገር ተገዝተዉ የሚመጡ ዕቃዎችን ለማስለቀቅ የሚያስፈልጉ የጉምሩክ ፎርማሊቲዎች እንዲሟሉ በማድረግ የቀረጥና ታክስ ክፍያዎች በመፈፀም ዕቃዎቹ በወቅቱ ከጉምሩክ እስኪለቀቁና እስኪራገፉ ድረስ ሂደታቸዉን መከታተል፤

  • ድርጅቱ የሚገለገልባቸዉ የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ቋሚ ንብረቶች (ህንፃዎች፤ቤቶች፤ ተሸከርካሪዎችና የማምረቻ መሳሪያዎች ወዘተ) ህጋዊነት እንዲከበርና የባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲኖራቸዉ ማድረግ፤

  • ድርጅቱ ከተለያዩ መንግስታዊና የግል ድርጅቶች ጋር የሚድርጋቸዉ  ማናቸዉም ዓይነት ዉሎች/ስምምነቶች/ እንዲከበሩና ወቅታቸዉን ጠብቀዉ እንዲታደሱ ማድረግ፤

የስራ መስፈርቶች፡

  • የትምህርት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በማኔጅመንት ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 4 አመት በላይ በአስተዳደር የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

  • በቂ የሆነ የኮምፒውተር እውቀት ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዞበል አሉሚኒየም አስተዳደር ጽ/ቤት ጉርድ ሾላ አካባቢ፣ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል፡ zoblealuminum19@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

  • ለበለጠ መረጃ +251929906397 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

Management

Accounting & Finance

Related Jobs

5 days left

Yascai and Family plc

Junior Accountant

Accountant

time-icon

Full Time

1 - 3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Accounting or in a related field of study with relevant work experience in an accounting role. Required Gender: Female Salary: 15,000 - 25,000 ( Depends on Experience and Skills) Duties and Responsibilities: - Prepare payment orders, checks, and other payment-related documents. - Maintain accurate financial records and filing systems. - Assist with payroll administration, including attendance tracking and payroll preparation. - Manage cash register machine operations and reporting. Required Skills: - Strong knowledge of accounting principles and practices. - Proficiency in accounting software. - Excellent knowledge about Ministry of Revenue's system - Excellent analytical and problem-solving skills. - Strong attention to detail and accuracy.

Addis Ababa

5 days left

Dream Liyana Healthcare plc

Hospital Accountant

Accountant

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Accounting and Finance or in a related field of study with relevant work experience as a Hospital accountant , with progressive leadership experience in a hospital setting and experience in a Health care area, demonstrating strong leadership and management skills. Duties & Responsibilities: - Financial Reporting: Prepare and analyze financial statements, ensuring accuracy and compliance with accounting standards (GAAP, IFRS). - General Ledger Management: Oversee the general ledger, including journal entries, reconciliations, and month-end close processes. - Budgeting and Forecasting: Assist in the preparation of budgets and financial forecasts, analyzing variances and providing insights to management. - Tax Compliance: Ensure compliance with tax regulations, prepare tax returns, and assist with audits related to taxation.

Addis Ababa

14 days left

Werqbeza General Trading PLC

Accountant

Accountant

time-icon

Full Time

0 - 1 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Accounting, Management or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilites: - Prepare and examine financial records, ensuring accuracy and compliance with laws and regulations. - Maintain and update general ledger accounts. - Manage accounts payable and receivable. - Reconcile bank statements and resolve discrepancies. - Prepare monthly, quarterly, and annual financial reports. - Assist with budgeting, forecasting, and financial planning processes

Addis Ababa

14 days left

Werqbeza General Trading PLC

Cashier

Cashier

time-icon

Full Time

1 yrs

4 Positions


Diploma in Accounting, Management or in a related field of study with relevant work experience Required Gender: Female Duties & Responsibilites: - Greet customers and provide excellent customer service. - Accurately scan or enter items into the register. - Receive cash, credit/debit card, or other forms of payment. - Issue receipts, refunds, and change to customers as needed. - Maintain cleanliness and order in the checkout area. - Count cash in the register at the beginning and end of shifts.

Addis Ababa

about 15 hours left

Biruh Vision Eye Specialty Center

Accountant

Accountant

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Accounting, Finance or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Prepare and maintain financial records, reports, and statements - Handle accounts receivables/payables and bank reconciliations - Support monthly and annual closings - Ensure compliance with tax regulations and financial policies

Addis Ababa

about 15 hours left

Mosaic Trading Share Company

Accountant

Accountant

time-icon

Full Time

3 - 8 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Accounting and Finance or in a related field of study with relevant work experience

Furi