Job Expired
Das Property Management and Real Estate Agent
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Addis Ababa
3 years - 6 years
1 Position
2024-06-27
to
2024-07-11
General Mechanic/Industrial Technology
Full Time
Share
Job Description
ዳስ ንብረት አስተዳደር ከታች በተጠቀሰው የስራ መደብ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ደሞዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: ገርጂ፣ አዲስ አበባ
በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎም/በዲግሪ የተመረቅ/ች በቧንቧ፣ ኤሌትሪክና አጠቃላይ በጥገና አገልግሎት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
3 አመትና ከዛ በላይ ልምድ ያስፈልጋል
አመልካቾች በኢሜል አድራሻ: dasplc3@gmail.com ማመልከት ትችላላቹ። ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፥ 0952121111
Fields Of Study
General Mechanic/Industrial Technology