Job Expired
Pave Logistics and Trading PLC
Transportation & Logistics
Motor Bike Drivers License
Addis Ababa
2 years
5 Positions
2025-01-23
to
2025-01-28
11th grade Junior Year
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
አሽከርካሪው መንገደኞችን፣ ዕቃዎችን ወይም መሳሪያዎችን ለማጓጓዝ የሞተር ተሽከርካሪዎችን በደህና እና በብቃት የማንቀሳቀስ ሃላፊነት አለበት። ዋና ዋና ተግባራት የትራፊክ ህጎችን ማክበር ፣የተለመደ የተሽከርካሪ ጥገና ፍተሻዎችን ማድረግ ፣ተሽከርካሪው ንጹህ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን ማረጋገጥ እና ማንኛውንም ሜካኒካል ጉዳዮችን ሪፖርት ማድረግን ያካትታሉ።
ብዛት፡ 5
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ፣ 11ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ እና የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለዉ
የስራ ልምድ፡ 2 አመት የስራ ልምድ
የሚሰጠውን የሞተር ሳይክል በአግባቡ እና በጥነቃቄ መያዝ የሚችል
የአዲስ አበባን መንገዶች፣ መንደሮች እና አካባቢዋን የሚያውቅ
በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
ተፈላጊውን ችሎታ የሚያሟላ አመልካች የትምህርት ማስረጃ፣ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ወይም በኢሜል አድራሻ pavehr@pave-logistics.com ላይ በመላክ ወይም አ/አ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ትራኮን ታወር 2ኛ ፎቅ በሚኘው ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ በኢሜልዎ ርዕሰ ጉዳይ ላይ “ሞተረኛ ” ብለው ያስቀምጡ
Fields Of Study
11th grade Junior Year
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year
Related Jobs
5 days left
Oromia Insurance Company S.C.
Motorist
Mail Motorist
Contract
1 yrs
1 Position
6 days left
CGF Business Group PLC
Motor Cycle Driver
Mail Motorist
Full Time
2 yrs
1 Position
8 days left
Tracon Trading PLC
Motorist
Motorist
Full Time
3 yrs
1 Position