company-logo

Store Supervisor

SNFD Bakery PLC

job-description-icon

Business

Purchasing & Supply Management

Addis Ababa

2 Positions

2025-12-04

to

2025-12-13

Required Skills

Management of Material Resources

Fields of study

Accounting

Purchase & supply management

Full Time

Share

Job Description

ከቅርብ ኃላፊው በሚሰጠው መመሪያ መሠረት የእቃ ግምጃ ቤት ስራ በትክክል መሠራቱን ማረጋገጥ ' መከታተል እንዲሁም ችግሮች ካሉ በፍጥነት ማስተካከል እና ከሱ የስራ ድርሻ በላይ ያሉ ችግሮችን ከቅርብ ኃላፊው ጋር ሆኖ መፍታትና የተፈጠረው ችግር በድጋሚ እንዳይፈጠር መስራት፡፡

ብዛት፡ 2

ዋና ሃላፊነቶች፡

  • ለድርጅቱ ሥራ እንዲውሉ ተገዝተው የሚመጡትን ጥሬ ዕቃዎች ትክክለኛነታቸውን ካረጋገጠ በኋላ ቆጥሮ መዝኖና ለክቶ ይቀበላል፤

  • የዕቃዎች አይነትና መጠን በተጠየቀው መሰረት መሆኑን በማረጋገጥ በተዘጋጀላቸው ቦታ እንዲቀመጡ ያደርጋል /ያስደርጋል/ ያረጋግጣል፤

  • በሚረከብበት ጊዜ ጉድለት ብልሽት ስብራት ወይም ሌላ ሁኔታ ሲያጋጥም ሳይረከብ ተመላሽ በማድረግ ትክክለኛና ጉድለት የሌለበት ዕቃ ወዲያውኑ እንዲተካለት ይጠይቃል፤

  • ተገዝተው የሚገቡ ዕቃዎች በግዢ ትዕዛዙ መሰረት መሆኑን ካረጋገጠ በኋላ የዕቃ መረከቢያ ሰነድ ያዘጋጃል ዕቃው ያለበትን ሁኔታና ትክክለኛ ቁጥሩን በማረጋገጥ ዕቃ መረከቢያ ሰነዱ ላይ በመፈረም ለአቅራቢው ይሰጣል፤

  • ከአቅራቢው ከግዢ ሠራተኛው የተረከባቸውን ዕቃዎች ሳይገለበጡ ሳይዘቀዘቁ በትክክለኛ ቦታቸው ላይ በትክክለኛው (Temperature) ዕርጥበት በማይስብበት ሁኔታ ከወለሉ እርቀቱን ጠብቆ በማይበላሽበት ሁኔታ መቀመጡን ያረጋግጣል፤

  • ዕቃዎች ወጪ ሲሆኑ የዕቃ መጠየቂያ ሰነድ በጠየቀው ክፍል ሃላፊ መፈቀዱንና መፈረሙን አረጋግጦ በሰነድ ወጪ አድርጎ ያስረክባል፤

  • ማንኛውም በሰነድ ያልተመዘገበ ዕቃ በግምጃ ቤቱ ውስጥ ያለመቀመጡን ማንኛውም በዕቃ መቀበያ ሰነድ ተመዝግቦ የገባ ዕቃ ያለወጪ ሰነድ ማረጋገጫያ ለመውጣቱን ሁሌም ያረጋግጣል፤

  • ከድርጅቱ ግምጃ ቤት በመኪና ተጭኖም ሆነ በግለሰቦች አማካኝነት የሚወጡ ንብረቶች ሁሉ ግቢውን አልፎ ከመውጣቱ በፊት በኃላፊ የተፈረመ የበር መውጫ (Get pass)መያዙ በጥበቃዎች ተረጋግጦ መውጣት ይኖርበታል፤

  • ለእያንዳንዱ ዕቃ ዓይነት ቢን ካርድ በማዘጋጀት ገቢና ወጪን ይቆጣጠራል፤

  • ዕቃ ወጪ በሚደረግበት ወቅት በወጪ ሰነዱ መሰረት (Issue voucher) በመሙላት ከስቶክ ካርድና ከቢን ካርድ ላይ እንዲቀናነስ ያደርጋል፤

የስራ መስፈርቶች፡

  • የት/ት ደረጃ፡ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 3-5 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በኢሜል፡ mulmulhr@gamil.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Fields Of Study

Accounting

Purchase & supply management

Skills Required

Management of Material Resources

Related Jobs

about 10 hours left

Enat Bank

Property Management Officer

Property Controller

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Procurement and Supplies, Purchasing, Accounting and Finance, Banking & Finance, Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 10 hours left

Addis Ababa Business Trading Enterprise

Raw Goods and Alaqi Goods Store Kipper

Store Keeper

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Procurement and Asset Management, Logistics Management, Management, Accounting, Purchasing and Supply Management, Business Management

Addis Ababa

about 10 hours left

Leofam Import & Export

Purchaser

Purchaser

time-icon

Full Time

2 - 3 yrs

1 Position


BA Degree or Diploma in Procurement, Supply Chain, Business Management or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Source, evaluate, and negotiate with suppliers for hotel and restaurant items. - Ensure timely and cost-effective procurement for all departments. - Maintain and update price lists, supplier databases, and purchase records.

Addis Ababa

1 day left

Holland Dairy PLC

Planner

Supply Chain Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Supply chain management, Operations Management, Industrial Engineering or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

2 days left

People in Need

Procurement Assistant

Procurement Specialist

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor Degree in Procurement& Contract Management, Supply Chain Management or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Distribute, collect and compile requests for quotations, supplier quotations, purchase orders and contracts. - Conduct market assessment as Annual procurement Plan and support field logistics officers. - Provides feedback to emergency procurement officer on the performance of suppliers for each transaction handled and conduct local market survey based on project need.

Mekelle,Shire

2 days left

Decent Industry and Trading PLC

Senior Procurement Officer

Procurement Officer

time-icon

Full Time

4 yrs

3 Positions


Bachelor's Degree in Purchase & Supply Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa