Job Expired
Lion Security Service PLC
Low and Medium Skilled Worker
Security Management
Addis Ababa
1 years
90 Positions
2025-02-06
to
2025-02-13
advice on security risk management
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጥበቃ
የስራ ሰዓት፡ 12/24
ደመወዝ: 3,801.47 ያልተጣራ 3,600 ትራንስፖርት(ኩዌት ኢምባሲ )
ደመወዝ: 4,095.59 ያልተጣራ 2000 ትራንስፖርት(ቬሎስ ኬክ ማምረቻ)
ጾታ፡ አይለይም
የስራ ቦታ፡ ኩዌት ኢምባሲ እና ቬሎስ ኬክ ማምረቻ
የቅጥርሁኔታ: በቋሚነት
የሚፈለው የሰው ኃይል ብዛት፡ 90
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ ከመከላከያ ሰራዊት እና ከፖሊስ ሰራዊት በክብርየ ተሰናበተ ቢሆን ይመረጣል
የስራ ልምድ፡ 1 አመት በጥበቃ የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፤
ዕድሜ፡ ከ25-60
የማስታወሻ አያያዝ ችሎታ ያለው፤
አማርኛ ማንበብ እና መፃፍ የሚችል፤
የሃዘን፣ የደስታ፣ የአመት ፍቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፤
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251976121212 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
advice on security risk management