Job Expired
Zobel Alumunium Work & Importer
Engineering
Mechanical Engineering
Addis Ababa
2 years - 5 years
1 Position
2024-12-10
to
2024-12-17
Civil Engineering
Mechanical Engineering
Full Time
Share
Job Description
ሚናው እቅድ ማውጣትን፣ የቦታ እንቅስቃሴዎችን ማስተባበርን፣ የደህንነትን ተገዢነት ማረጋገጥ እና የጥራት ደረጃዎችን መጠበቅን ያካትታል። ቅልጥፍናን ለማራመድ እና የፕሮጀክት አቅርቦትን በወቅቱ ለማረጋገጥ ጠንካራ አመራር፣ ድርጅታዊ ክህሎቶች እና ቴክኒካል እውቀት አስፈላጊ ናቸው።
የስራ ቦታው፡ ጉርድ ሾላ አካባቢ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ሜሪዲያን ህንጻ ግራውንድ ላይ
የአልሙኒየም ወይም የመስታወት ስራ ለማሰራት የሚመጣ ደንበኛ ሲመጣ በመቀበል የሚፈልገውን አገልግሎት በመጠየቅ ስለስራው ሂደት እና ምንነት ለደንበኛው በደንብ ገለጻ በማድረግ የደንበኛውን ስም፣አድራሻውን ፣ ስልክ ቁጥሩን እና ሳይቱ የሚገኝበትን ትክክለኛ አድራሻ በመቀበል ሳይቱን ሄዶ መለካት/ማስለካት
የመጀሪያ ልኬቱ ከተወሰደ በኋላ የዋጋ ማቅረቢያ (peroforema Invoice) ግልጽ በሆነ መልኩ በማዘጋጀት ለደንበኛው ከበቂ ማብራሪያ ጋ መስጠት
ደንበኛው በዋጋው ከተስማማ የመጨረሻ ልኬት በመውሰድ እንደየደረጃው የመጀመሪያ ደረጃ ክፍያ በማስከፈል ውል ማዋዋል
ከዚያም ዲዛይኑን በኮምፒውተር ከተሰራ በኋላ የመስታወት፣አልሙኒየም፣የፓኔል ምርጫውን በግልጽ በማስቀመጥ ለደንበኛው መስጠትና ማስፈረም የተፈረመውንም ዲዛይን ለቢሮ መሀንዲሶች በመስጠት ከቲንግ እንዲሰራ መስጠት
የተሰራውን ከቲንግ ከቢሮ የመጠየቂያ ሰነድ ጋር የሚያስፈልጉ ሰነዶችን በማሟላት ወደወርክፕ ማስተላለፍ
ወርክሾፕ ውስጥ ያለውን ስራ በተመለከተ በውሉ ላይ ለስራው በተቀመጠለት ቀነገደብ ውስጥ ሰርቶ ለማስረከብ ቶሎ ሰርተው እንዲያጠናቅቁ መከታተል
የወርክሾፕ ውስጥ ያለው የመቆራረጥ እና የመገጣጠም ስራው ከተጠናቀቀ በኋላ ከወርክሾፕ ከመውጣቱ በፊት ሁለተኛ ክፍያ ማስከፈል
ከወርክሾፕ ተመርቶ የወጣውን ስራ ሰራተኞችን መድቦ በውሉ መሰረት በተፈለገው ቦታ ላይ ማስገጠም
የመጨረሻ ስራው ተጠናቆ ቁልፉን ደንበኛው ከመረከቡ በፊት የመጨረሻ ክፍያ ማስከፈል እና የሳይት ማስረከቢያ ፎርም በማስፈረም ለደንበኛው ማስረከብ
የትምህርት ደረጃ፡ በመካኒካል ወይም በሲቪል ኢንጅነሪንግ ከታወቀ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
የስራ ልምድ፡ 2 - 5 አመት የስራ ልምድ
በቂ የሆነ የአውቶ ካድ እና ማይክሮሶፍት ኦፊስ ሶፍትዌር ዕውቀት ያለው
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዞበል አሉሚኒየም አስተዳደር ጽ/ቤት ጉርድ ሾላ አካባቢ፣ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል፡ zoblealuminum19@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251911642237 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Civil Engineering
Mechanical Engineering
Related Jobs
4 days left
GM Furniture S.C
Product quality controller
Quality Control Expert
Full Time
2 - 4 yrs
1 Position
Bachelor's Degree or Diploma in Wood Technology, Industrial, Mechanical in a related field of study with relevant work experience
6 days left
SHANGTEX GARMENT MANUFACTURING ETHIOPIA PLC
Machine Maintenance
Maintenance Specialist
Full Time
0 - 2 yrs
10 Positions
Bachelor's Degree in Mechanical Engineering, Machine Technology or in a related field of study with relevant work experience Gender: Male (as per company requirements) Age: Under 26 Fresh graduates or candidates with less than one year of working experience are welcome to apply. Required Skills: - Have a strong sensitivity to numbers and good calculation ability. - Strong problem-solving skills and attention to detail. - Ability to work well in a team environment. - Willingness to accept overtime and manage work pressure effectively. - Good at communication.
about 15 hours left
Ethio-Djibouti standard Gauge Railway Share Company
Junior Train Captain
Trainee
Full Time
0 yrs
50 Positions
TVET Level IV in Railway, Mechanical Engineering, Electrical Engineering, Electro-mechanical, Automotive Engineering, Railway System, Industrial Engineering, Automotive Technology, General Mechanics, Manufacturing Technology, Electro-mechanical Technology, Machining Technology, or in a related field of study
about 15 hours left
Ethiopian Airlines
Training Developer/Instructor
Instructor
Full Time
4 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Mechanical Engineering, Electrical Engineering, Electronic Engineering, Aeronautical Engineering, Electrical and Electronics Engineering, Computer Engineering, or in a related field of study with relevant work experience in Aviation Industry in Aircraft Maintenance Technician & Pilot Training related Area
about 15 hours left
Nyala Motors
Workshop Foreman(Heavy duty)
Foreman
Full Time
5 - 7 yrs
1 Position
Bachelor's Degree or Diploma in Automotive Engineering or Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience
about 15 hours left
Nyala Motors
Vehicle Quality Inspector
Vehicle Technician
Full Time
6 - 8 yrs
2 Positions
Diploma or Bachelor's Degree in Automotive Engineering or Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience