Job Expired
Minaye PLC
Engineering
Manufacturing Engineering
Addis Ababa
4 years - 5 years
2 Positions
2024-04-18
to
2024-04-25
Industrial Engineering
Full Time
Share
Job Description
ከቅርብ ሃላፊዉ የሚሰጠው ማንኛም የስራ ትዕዛዝ ይፈፅማል፣ ያስፈጽማል፡፡
ከንገድና ሽያጭ ክፍል የሚመጡ የስራ ትዕዛዞች በሚገባ ተረድቶ በትዕዛዙ መሰረት በቂ ጥሬ ዕቃ እና አክሰሰሪ መኖሩን( MOQ, color, thickness) ማረጋገጥ፡፡
የጨረታ ስራ ዝርዝር መስፈረቶችን (specification) በሚገባ በመረዳት በቂ ግብዓት መኖሩን አረጋገጦ BOM and PK እነዲዘጋጅ በማድረግ በተጠየቀዉ የጊዜ ገደብ ለፋይናንስ ክፍል ትክክል መሆኑን አረጋግጦ ስራዉ ተጠናቆ የሚያበቃበት የጊዜ ገደብ አስቀመጦ መላክ
የተረጋገጠዉ የስራ ትዕዛዝ በቅደም ተከተል (urgency level) በ’’ Google sheet’’በመመዝገብ ምርቱ የሚደርስበት ጊዜ ማሳወቅና መከታተል
በስራ ትዕዛዙ ቅደም ተከተል መሰረት ዲዛይን እንዲሰራለት አቅዶ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ መሰራቱን መከታተል ማረጋገጥ
ዲዛይን ያለቀለት ዕቃ ምረታማነቱን በሚጨምር መልኩ የደንበኛ ፍላጎት በማሰቀደም በየማሽኖቹ ከፋፍሎ ማቀድ
እቅዱን ለሚመለከተው ክፍል ማድረስ ና መናበብ
በዕቅዱ መሰረት የተዘጋጀዉ ዲዛይን እና ቡም የተማላ እና ተክክል መሆኑን ማረጋገጥ
በተረጋገጠዉ ቡም መሰረት ለማምረት የሚያስፈለጉ ግብዓቶችን አሰቀድሞ መጠየቅ
አስፈላጊዉ የሰዉ ሃይል ና ማሽን ዝግጅት ከዕቅዱ ጋር የተመጣጠነ መሆኑን መከታተል ማረጋገጥ
የየእለቱ እና ሳምንታዊ የምርት መርሃ ግብሮች በማዘጋጀት በዲፓርትመንቶች ውስጥ ወይም መካከል ያለውን የስራ ዕነቅስቃሴ እና የቁሳቁስ ፍሰት ሰላማዊና ወጥነት እነዲኖረዉ ማደረግ
ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር እና የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት የቁሳቁስ እና ሰነዶችን ፍሰት ለማፋጠን ከሁሉም ቡድኖች ጋር ተናቦ እና ተቀናጅቶ መስራት፡፡
የምርት ሂደትን አፈጻጸም ለመገምገም ፣በሂደት ላይ ያሉ ሥራዎች ፣ የጥሬ ዕቃ ክምችት እና የተጠናቀቁ ዕቃዎች ፍሰት ለማየት በተሟላ ሁኔታ ሪፖርቶች እና የመረጃ ትንተና ማዘጋጀት።
የየዕለቱን የስራ ዕንቅስቃሴ ከኩባንያዉ ስተራቴጂክ ግቦች ጋር በማገናኘት ቁጥጥሮችን ማዳበር ፣ ግቦችን ለማሳካት መጣር። በወጪ ቅነሳ ፣በሂደቶች ፣በጥራት እና በምርታማነት ዘርፎች ላይ ለማሻሻል ጥረት ማድረግ።
መረጃዎችና ሰነዶች አደራጀቶ ና ትክክል መሆኑን አረጋግጦ በቅደም ተከተል ማስቀመጥ

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በኢንዱሰትሪያል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያላት/ዉ፤ በሙያዉ/ዋ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
4 ዓመት የሥራ ልምድ 1 አመት በፋብሪካው ውስጥ የሰራ/ች እና የኮምፒዩተር እዉቀት ያለዉ/ላት ፡፡
አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381
Fields Of Study
Industrial Engineering