Job Expired

company-logo

Djibouti Heavy Trucks Deployment Supervisor

Menkem International Business PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Logistics Management

Addis Ababa

5 years - 6 years

2 Positions

2024-06-10

to

2024-06-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Transportation

Logistics and Supply Chain Management

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች፡

  • ቢ.ኤስ.ሲ በማናቸውም የት/ት መስክ

  • 5 ዓመት በሀገር አቋራጭ የጭነት ስምሪት ተቆጣጣሪነት የሥራ

  • የGPS ክትትል ችሎታ ያለው

  • የኮምፒውተር ችሎታ ያለው

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ)

የማመልከቻ መመርያ:

  • አመልካቾች ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን vacancy@menkemintl.com ወይም በአካል ቦሌ ሩዋንዳ ዋሽንግተን ሆስፒታል ዝቅ ብሎ ቲዜድ ሆቴል አጠገብ ህብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ወይም ቃሊቲ በሸገር ዳቦ  ፋብሪካና በሚድሮክ ኮንስትራክሽን ተርሚናል መካከል በማሩ ብረታብረት ማምረቻ በሚያስገባው አስፓልት መንገድ እስከ መጨረሻው በመውረድ አዲሱ አንበሳ ጋራጅ ሳይደርሱ የድርጅታችን ማስታወቂያ የተለጠፈ ሲሆን በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ በ0118296400/0114717461(ቃሊቲ) 0118889583 (ቦሌ ሩዋንዳ) ይደውሉ

Fields Of Study

Transportation

Logistics and Supply Chain Management