Job Expired
Ethiopian Engineering Corporation
Low and Medium Skilled Worker
Security Management
Addis Ababa
6 years
2 Positions
2025-03-13
to
2025-03-23
coordinate security
advice on security risk management
Management
Full Time
Share
Job Description
የሳይት ደህንነት እና በሳይት ላይ ያለውን ንብረት በሙሉ መቆጣጠር
ብዛት፡ 2
ዋና ሃላፊነቶች:
የኩባንያውን ግቢ እና ንብረት ደህንነት ማረጋገጥ
በየሳይቱ የተመደቡ የጥበቃ ባለሙያዎችን መቆጣጠርና መከታተል
የሕንፃውን መዳረሻ መቆጣጠር፣ ያልተፈቀደ አካልን ከመግባት መከልከል
ለአደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት፣ አስፈላጊ መረጃዎችን በተገቢው መንገድ መሰብሰብ፣ ተገቢ እርምጃ መወሰዱን ማረጋገጥ
የኩባንያውን ንብረት እና ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢን መሆኑን ማረጋገጥ
የደህንነት ስርዓቶችን መቆጣጠር እና ማንኛውንም አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት በማድረግ መከታተል
የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ወይም ደረጃ 3 በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 6 አመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው
አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም: +251979017947 በዚህ ስልክ ቁጥር ላይ በመላክ ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ።
Fields Of Study
Management
Skills Required
coordinate security
advice on security risk management
Related Jobs
23 days left
Ovid Trade House
Security Coordinator
Security Coordinator
Full Time
7 yrs
1 Position
BA Degree in Criminal Justice, Security Management or in a related field of study with relevant work experience