Job Expired
Minaye PLC
Engineering
Design Engineering
Addis Ababa
4 years - 5 years
1 Position
2024-04-06
to
2024-04-10
Computer Engineering
Drafting Technology
Materials science and engineering
Architecture and design
Mechanical Engineering
Engineering and technology
Chemical engineering
Computer sciences
Electrical Engineering
Full Time
Share
Job Description
በየጊዜው በሚሰጠው የሥራ ትዕዛዝና መመሪያ እንዲሁም የሙያው ሥነ ምግባ በሚጠይቀው መሠረት ቀደም ሲል ተሠርተው የነበሩ ዲዛይኖችን ማስተካከል፣ አዳዲስ ዲዛይኖችን በሚተላለፍለት ዲዛይን ወይም የምርት ናሙናና የደንበኞች ፍላጎት መሰረት መስራት፣ ተሠርተው የተጠናቀቁ ዲዛይኖችን ሶፍትና ሀርድ ኮፒዎች ለቀጣይ የሥራ ትዕዛዝ እንዲያገለግሉ በቀላሉ ሊገኙ በሚችሉበት ሁኔታ ተገቢውን መለያ ኮድ መስጠትና ማስቀመጥ፡፡
ተጠሪነቱ በቀጥታ ለዲዛይን ክፍል ኃላፊ ሆኖ በሚሰጠው የሥራ ትዕዛዝ መሠረት ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ዲዛይን ሥራዎችን ያከናውናል፤
ተሠርተው የተጠናቀቁ ዲዛይኖችን ሶፍትና ሀርድ ኮፒዎች ለቀጣይ የሥራ ትዕዛዝ እንዲያገለግሉ በቀላሉ ሊገኙ በሚችሉበት ሁኔታ ተገቢውን መለያ ኮድ ሰጥቶና መዝግቦ ያስቀምጣል፤
ቀደም ሲል ተሠርተው የነበሩ ዲዛይኖችን በሚቀርበው የድጋሜ ሥራ ትዕዛዝ መሠረት ያስተካክላል ያሻሽላል፤
የየወቅቱን የሥራ እንቅስቃሴ ከግምት ውስጥ በማስገባት የዲዛይን አገልግሎትን ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ፣ ሩብ ዓመታዊና ዓመታዊ ዝርዝር የሥራ ዕቅድና ፕሮግራም በመንደፍና ሥራው በሚፈልገው ጊዜ የሚደርስበትንም ሰኬጅውል በማዘጋጀት ያግዛል፤
የዲዛይን ሥራውን ሂደት በተፈላጊው የጥራት ደረጃና ጊዜ ያከናውናል፤
በሥራ አካባቢ ለዲዛይን ሥራ እንቅስቃሴው እንቅፋት የሚሆኑ ችግሮችና ያስወግዳል፡፡ ወይም ለቅርብ አለቃው በማሳወቅ እንዲወገዱ ያደርጋል፡፡
ለሥራ የተረከባቸውን ዕቃዎችና መገልገያ መሣሪያዎች በአግባቡና በቁጠባ በድርጅቱ ሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፤
የተሰጠውን የዲዛይን ስራ በታዘዘውና በደንበኞች ፍላጎትና የአገልግሎት ደረጃ መሠረት መከናወኑን ያረጋግጣል፤
ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎችን ያከናውናል ይፈጽማል፡፡
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በድራፍቲንግ/ሜካኒካል ምህንድስና/ ግራፊክስ አርት ዲፕሎማ/ድግሪ ያለዉ/ላት በኮምፒዩተር ግራፊክስ ድሮዊንግ የሠለጠነና የ4 ዓመት የሥራ ልምድ
አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381
Fields Of Study
Computer Engineering
Drafting Technology
Materials science and engineering
Architecture and design
Mechanical Engineering
Engineering and technology
Chemical engineering
Computer sciences
Electrical Engineering