Job Expired
Menkem International Business PLC
Addis Ababa
2 years - 4 years
2 Positions
2024-07-04
to
2024-07-11
collect data using GPS
Logistics and Supply Chain Management
Full Time
Share
Job Description
ደሞዝ፡ ስኬል እና መደራደር የሚችል
የኮምፒውተር ችሎታ፡ የግዴታ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ) ውሃ ልማት
ቢ.ኤ./ዲፕሎማ በማናቸውም የት/ት መስክ የሠራ
2/4 ዓመት በሀገር አቋራጭ የጭነት ስምሪት ተቆጣጣሪነት የሥራ
GPS ክትትል ችሎታ ያለው
የኮምፒውተር ችሎታ ያለው
የምዝገባ ቦታ ፡-ቦሌ ሩዋንዳ ዋሽንግተን ሆስፒታል ዝቅ ብሎ ቲዜድ ሆቴል አጠገብ ህብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ወይም ቃሊቲ በሸገር ዳቦ ፋብሪካና በሚድሮክ ኮንስትራክሽን ተርሚናል መካከል በማሩ ብረታብረት ማምረቻ በሚያስገባው አስፓልት መንገድ እስከ መጨረሻው በመውረድ አዲሱ አንበሳ ጋራጅ ሳይደርሱ የድርጅታችን ማስታወቂያ የተለጠፈ ሲሆን ቁስቋም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ/ በኢሜል፡ vacancy@menkemintl.com ለተጨማሪ መረጃ+251118296400 /0114717461 (ቃሊቲ)/ 0118889583 (ቦሌ ሩዋንዳ)
ለተጨማሪ መረጃ ፡- በ+251118296400/0114717461(ቃሊቲ) 0118889583 (ቦሌ ሩዋንዳ) ይደውሉ፡፡
Fields Of Study
Logistics and Supply Chain Management
Skills Required
collect data using GPS