Or
Type
All
Haverim Construction G.C
Save
Transportation & Logistics
2nd Grade Drivers License
6 Positions
2025-12-29
to
2026-01-01
Time Management
8th grade Middle School
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 6
ደመወዝ፤ በስምምነት
የሰራ ቦታ፡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች
የት/ት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እንዲሁም ልዩ ከባድ መንጃ ፍቃድ 2ተኛ ወይም የድሮ 6ተኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 5 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ለም ሆቴል አካባቢ ወደ 24 ቀበሌ መሄጃ Comet Luxury Apartment በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል haverim@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116614536/+25116631252 ይደውሉ።
Fields Of Study
Skills Required