company-logo

Office Cleaning and Messenger

SINEGA MANUFACTURING PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Service Industry Skilled Worker

Addis Ababa

1 Position

2025-12-23

to

2026-01-12

Required Skills

maintain cleaning equipment

Fields of study

8th grade Middle School

Full Time

Share

Job Description

የስራ መደብ መጠሪያ፦ የጽዳትና መልዕክት ሰራተኛ

ዋና ዋና ተግባራት እና ኃላፊነቶች

  • የቢሮዎችን፣ የመጸዳጃ ቤቶችን፣ የመተላለፊያ መንገዶችን እና የወለል ጽዳት በየቀኑ በሚገባ መጠበቅ።

  • የቢሮ እቃዎችን (ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ ቁምሳጥን) እና የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር) አቧራ ማጽዳት።

  • የቆሻሻ መጣያ ባልዲዎችን በየቀኑ ባዶ ማድረግና አካባቢውን ንጹህ ማድረግ።

  • ለሰራተኞችና ለደንበኞች/እንግዶች እንደ አስፈላጊነቱ ሻይ፣ ቡና እና ውሃ ማዘጋጀትና ማቅረብ።

  • የመስተንግዶ ቁሳቁሶችን (ኩባያዎችንና ማንኪያዎችን) በንጽህና ማጠብና መያዝ።

  • ደብዳቤዎችን፣ ሰነዶችንና ፓኬጆችን ከቢሮ ቢሮ ወይም ወደ ውጭ ተቋማት ማድረስና መቀበል።

  • እንደ አስፈላጊነቱ የባንክ፣ የፖስታ እና የፍጆታ ክፍያዎችን (ውሃ፣ መብራት፣ ስልክ) መፈጸም።

  • የቢሮ ቁሳቁሶች እንዳይበላሹ ጥንቃቄ ማድረግና የተበላሹ ነገሮች ሲኖሩ ሪፖርት ማድረግ።

  • የጽዳትና የመስተንግዶ ዕቃዎች (ሳሙና፣ ቲሹ፣ ስኳር ወዘተ) ሲያልቁ አስቀድሞ ማሳወቅ።

  • ጠዋት ቢሮዎችን በጊዜ መክፈት እና ማታ ሰራተኞች ሲወጡ መዝጋት።

  • በአስተዳደሩ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን ማከናወን።

የስራ መስፈርቶች

  • ትምህርት ደረጃ፦ 8ኛ ወይም 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች።

  • የስራ ልምድ፦ ቢያንስ 1 ዓመት በተመሳሳይ ስራ ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል።

የስነ-ምግባር ሁኔታ፦

  • ታማኝ፣ ስራ አክባሪ፣ ንጽህናን የምትጠብቅ እና ከሰዎች ጋር ተግባቢ የሆነች።

  • መገኛ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆኑ አመልካቾች ይበረታታሉ።

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አአመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይህን ሊንክ በመጠቀም በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

Fields Of Study

8th grade Middle School

Skills Required

maintain cleaning equipment

Related Jobs

about 2 hours left

ASER Construction

Pipe Production Foreman

Production Foreman

time-icon

Full Time

4 yrs

2 Positions


12th/10th Grade completion with relevant work experience

Addis Ababa

about 2 hours left

Prominent Engineering Solutions PLC

Cleaner

Cleaner

time-icon

Full Time

1 yrs

5 Positions


Completion of 8th Grade with relevant work experience

Addis Ababa

about 2 hours left

Prominent Engineering Solutions PLC

Messenger

Messenger

time-icon

Full Time

0 yrs

8 Positions


Completion of 10th Grade with relevant work experience Duties and Responsibilities - Collect items from designated points, verify contents, and load them securely into vehicles or bags. - Plan optimal routes and deliver promptly to recipients, obtaining signatures or payments as required. - Report undelivered items or issues to supervisors and confirm completion of daily tasks.

Addis Ababa

about 2 hours left

MCG Construction PLC

Mobile Garage Operator

Operation Officer

time-icon

Full Time

9 yrs

2 Positions


12th/10th Grade completion with relevant work experience

Bishoftu

about 2 hours left

Wehab International Import and Export PLC

Motorist

Motorist

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Completion of 12th/10th Grade with a valid driver's license and relevant work experience

Addis Ababa

2 days left

Yonab Construction

Corporate Messenger

Messenger

time-icon

Full Time

2 yrs

3 Positions


Completion of 12/10th Grade with relevant work experience

Addis Ababa