company-logo

Driver

SINEGA MANUFACTURING PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

3rd Grade Drivers License

Addis Ababa

1 Position

2025-12-22

to

2026-01-21

Required Skills

drive vehicles

Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

ሲኔጋ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ አስተማማኝ የሆነ የትራንስፖርት እና የሎጅስቲክስ አገልግሎት የሚሰጥ ባለሙያ ሾፌር ይፈልጋል። ተቀጣሪው የድርጅቱን ሰራተኞች፣እና ቁሳቁሶችን በሰዓቱ እና በደህንነት የማጓጓዝ፣ የመልዕክት አገልግሎቶችን የመስጠት እና የተሽከርካሪውን ደህንነት የመከታተል ኃላፊነት ይኖርበታል።

ብዛት፡ 1

ዋና ዋና ተግባራት እና ኃላፊነቶች

  • ሰራተኞች እናቁሳቁሶችን ወደ ተፈለገው ቦታ ማጓጓዝ።

  • ለደንበኞች እና ለአቅራቢዎች የሚላኩ ዕቃዎችን በጥንቃቄ እና በሰዓቱ ማድረስ።

  • የተሽከርካሪውን የዘይት፣ የውሃ እና የጎማ ግፊት በየጊዜው መፈተሽ እና ጥንቃቄ ማድረግ።

  • የተሽከርካሪውን የጉዞ ርቀት፣ የነዳጅ ፍጆታ እና የጉዞ መዝገቦችን (Logbook) በትክክል መመዝገብ።

  • የተለያዩ መልዕክቶችን ማድረስ፣ የባንክ ስራዎችን ማከናወን እና የቢሮ ዕቃዎችን መግዛት።

  • የትራፊክ ህጎችን እና የድርጅቱን የደህንነት መመሪያዎች ማክበር።

የስራ መስፈርቶች፡

  • ትምህርት፦ የ10ኛ ወይም የ12ኛ ክፍል ትምህርቱን ያጠናቀቀ።

  • የሥራ ልምድ፦ ቢያንስ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሾፌርነት የሰራ (በድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል)።

  • የመንጃ ፈቃድ፦ ህጋዊ እና የታደሰ የመንጃ ፈቃድ ያለው።

  • ክህሎት፦ የአካባቢውን መንገዶች በሚገባ የሚያውቅ፣ የተሽከርካሪ መሰረታዊ ጥገና እውቀት ያለው እና የጊዜ አጠቃቀም ችሎታ ያለው።

  • ጠባይ፦ ስነስርዓት ያለው፣ በሰዓቱ የሚገኝ እና ከሰዎች ጋር ተግባቢ የሆነ።

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች የሥራ ልምድ መረጃችሁን (CV) እና የመንጃ ፈቃዳችሁን ኮፒ በኢሜል wrkromel@gmail.com ወይም በዚህ የቴሌግራም ቁጥር +251900622852 በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

drive vehicles

Related Jobs

4 days left

Yascai and Family plc

Driver

Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Valid Driving License and Clean Driving Record with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Safe operation of vehicle - Adherence to company policies and procedures - Pre-trip and post-trip inspection - Timely Delivery and Service - Customer service and professionalism - Record keeping and Reporting Required Skills: - Ability to read maps - Strong attention to detail and ability to follow instructions - Maintenance skill/experience is plus

Addis Ababa

about 14 hours left

Wehab International Import and Export PLC

Light Vehicle Driver

Light Vehicle Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

2 Positions


Completion of 12th/10th Grade with a valid grade 3 driver's license and relevant work experience

Addis Ababa

about 14 hours left

Prominent Engineering Solutions PLC

Driver

Driver

time-icon

Full Time

2 yrs

8 Positions


Completion of 10th Grade with a valid grade 3 driver's license and relevant work experience

Addis Ababa

3 days left

Abay Bank

Driver I

Driver

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Completion of 12th\10th Grade with relevant work experience

Hawassa

4 days left

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO)

Driver

Driver

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Completion of 12th Grade with relevant work experience

Addis Ababa

9 days left

Ghion Gas PLC

Service Driver

Driver

time-icon

Full Time

2 - 3 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with relevant work experience

Addis Ababa