company-logo

Content Creator and Editor

Alfa Multimedia Service and Alfa Digital

job-description-icon

Creative Arts

Video Production

Addis Ababa

1 Position

2025-12-05

to

2025-12-25

Required Skills

operate video equipment

Fields of study

Film/Cinema/Video Studies

Full Time

Share

Job Description

ብዛት፡ 1

መስፈርቶች እና ክህሎቶች፡

  • የት\ት ደረጃ፡ ሰርተፌኬት በቪዲኦ ኢዲቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 1 አመት

  • የካሜራ እና የኤዲቲንግ ችሎታ ያለው /ያላት

  • የሠራቸውን ሥራዎች ፖስት ማድረግ እና ፕርፎርማንሳቸውን መከታተል የሚችል /የምትችል

  • የሚሰጡትን ሥራዎች ተቀብሎ/ተቀብላ  ወደ ተግባር መቀየር የሚችል/የምትችል

  • የፕላትፎርሞቹ ትሬንድ እና አልጎሪዝም የሚፈልጉትን ነገር የሚያውቅ እንዲሁም አፕዴት ሲኖር ተከታትሎ ራሱን / ራሷን የሚያሻሽል/የምታሽል

  • በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በቂ መረጃ ያለው/ያላት

  • ፐርፎርማንሳችንን እያየ አዳዲስ ነገሮችን መፍጠር የሚችል/የምትችል

  • አስተያየቶችን አንብቦ ምላሽ መስጠት የሚችል/የምትችል

የማመልከቻ መመርያ:

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በHaHuJobs telegram bot https://t.me/hahujobs_bot በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Fields Of Study

Film/Cinema/Video Studies

Skills Required

operate video equipment

Related Jobs

3 days left

Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Associations

Audiovisual Technician

Audiovisual Expert

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


TVET Level V/IV or Diploma in Videography, Electronics or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa