company-logo

Director of Planning and Transformation Department

Elet Derash Eridata Transport Company

job-description-icon

Finance

Economics

Addis Ababa

1 Position

2025-12-05

to

2025-12-09

Required Skills

statistics

Fields of study

Management

Economics

Statistics

Full Time

Birr 43632

Share

Job Description

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 43632

  • የሰራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ስታትስቲክስ፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 10-8 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 4/5 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ ቤታችን የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም አዳማ በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚኒኬሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 5 በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114390075/+251961953321 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

Management

Economics

Statistics

Skills Required

statistics

Related Jobs

4 days left

Basic Education network Ethiopia

Project Officer

Project Officer

time-icon

Contract

6 yrs

1 Position


BA Degree in Economics, Sociology or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa