Job Expired

company-logo

Senior Public Relation Officer

Ethiopian Railways Corporation

job-description-icon

Creative Arts

Journalism

Addis Ababa

1 Position

2025-12-02

to

2025-12-08

Required Skills

public relations

Fields of study

Journalism, media studies and communication

Public Relation

Graphic Design

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ዝግጅት: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በህዝብ ግንኙነት፣ጋዜጠኝነት፣ ፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት እና የግራፊክ ዲዛይን፣ የህትመት ስራ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የሥራ ልምድ: 2/4 አመት

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት/በቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ውስጥ በሚገኘው በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች ሲቪ እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃልን፡፡

Fields Of Study

Journalism, media studies and communication

Public Relation

Graphic Design

Skills Required

public relations