company-logo

Surveyor

Ethiopian Mineral Corporation

job-description-icon

Engineering

Surveying Engineering

Addis Ababa

0 years

3 Positions

2025-04-24

to

2025-04-28

Required Skills

adjust surveying equipment

+ show more
Fields of study

Surveying

Contract

Birr 9000

Share

Job Description

  • ደመወዝ፡ 9000 ብር
  • ብዛት፡ 3
  • የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
  • እድሜ ለቢኤስ ሲ 25፣ ለኤምስ ሲ 30

ዋና ዋና ሃናፊነቶች

  • የዳሰሳ ጥናቶችን ንድፎችን፣ ካርታዎችን፣ ሪፖርቶችን እና የህግ መግለጫዎችን በማዘጋጀት እና በማቆየት ለመግለፅ፣ ለማረጋገጥ እና ለተከናወነው ስራ ተጠያቂነትን መውሰድ
  • የዳሰሳ ጥናት መረጃዎችን ትክክለኛነት ረጋግጡ, በዳሰሳ ጥናቱ ውስጥ የተደረጉ ልኬቶችን እና ስሌቶችን ጨምሮ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ በሰርቬይንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ: 0 አመት GPA 3.2- 3.5

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ከአውራሪስ ሆተል ጀርባ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116611362 ይደውሉ።

Fields Of Study

Surveying

Skills Required

adjust surveying equipment

Related Jobs

5 days left

City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise

Surveyor

Surveyor

time-icon

Full Time

5 yrs

6 Positions


TVET Level 3/4/5 or Diploma in Surveying Engineering or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

12 days left

Temesgen Sori General Contractor

Surveyor

Surveyor

time-icon

Contract

3 - 5 yrs

1 Position


Master's or Bachelor's Degree in Surveying Technology or in a related field of study with relevant work experience

Guji