Ethiopian Mineral Corporation
Engineering
Chemical Engineering
Addis Ababa
0 years
3 Positions
2025-04-24
to
2025-04-28
handle chemicals
Mining Engineering
Chemical engineering
Contract
Birr 9000
Share
Job Description
ደመወዝ፡ 9000 ብር
ብዛት፡ 3
የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
እድሜ ለቢኤስ ሲ 25፣ ለኤምስ ሲ 30
መጠነ-ሰፊ ኬሚካላዊ እና አካላዊ የምርት ሂደቶችን መንደፍ እና ማዳበር
ጥሬ ዕቃዎችን ወደ ምርቶች ለመለወጥ በሚያስፈልገው አጠቃላይ የኢንዱስትሪ ሂደት ውስጥ መሳትፍ
የት/ት ደረጃ: ቢኤስ.ሲ ዲግሪ በማይኒንግ ኢንጅነር፣ ኬሚካል ኢንጅነር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 0 አመት GPA 3.2- 3.5
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ከአውራሪስ ሆተል ጀርባ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116611362 ይደውሉ።
Fields Of Study
Mining Engineering
Chemical engineering
Skills Required
handle chemicals