company-logo

Mining Engineer

Ethiopian Mineral Corporation

job-description-icon

Engineering

Mining Engineering

Addis Ababa

0 years

3 Positions

2025-04-24

to

2025-04-28

Required Skills

mining engineering

+ show more
Fields of study

Mining Engineering

Surveying

Contract

Birr 12000

Share

Job Description

  • ደመወዝ፡ 12000 ብር
  • ብዛት፡ 3
  • የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
  • እድሜ ለቢኤስ ሲ 25፣ ለኤምስ ሲ 30

ዋና ዋና ሃናፊነቶች

  • የማዕድን ሥራ አስኪያጆች የማዕድን ማምረቻ ሥራዎችን ይቆጣጠራሉ, ይመራሉ, ያቅዱ እና ያስተባብራሉ.
  • ለደህንነት ህጋዊ ሃላፊነት አለባቸው እና ለአካባቢያዊ ተፅእኖም ተጠያቂዎች ናቸው. የማዕድን ፋብሪካዎችን እና መሳሪያዎችን መግዛትን, መትከልን, ጥገናን እና ማከማቻን ይቆጣጠራሉ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ: ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በማይኒንግ ኢንጅነር፣ ማይን ሰርቬይ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ: 0 አመት GPA 3.2- 3.5

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ከአውራሪስ ሆተል ጀርባ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116611362 ይደውሉ።

Fields Of Study

Mining Engineering

Surveying

Skills Required

mining engineering