Rema Construction
Engineering
Electromechanical Engineering
Addis Ababa
5 years
1 Position
2025-04-23
to
2025-04-30
maintain electromechanical equipment
Civil Engineering
Contract
Share
Job Description
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና፣ ኢንዱስትሪያል ምህንድስና ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 5 አመት የሰራ/ች
የማመልከቻ መመርያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ጎላጎል ቅድስ ገብሬል ሆስፒታል አካባቢ ቢምር ህንጻ 9ኛ ፎቅ በአካል ወይም በኤሜል፡ Rema.Construction22@gmail.com. ለበለጠ መረጃ +251911413459/ +25187887681 ይደውሉ።
Fields Of Study
Civil Engineering
Skills Required
maintain electromechanical equipment