Job Expired
AYAT Share Company
Finance
Accounting Management
Addis Ababa
4 years
1 Position
2025-04-14
to
2025-04-21
check accounting records
Accounting
Management
Full Time
Share
Job Description
ብዛት:1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የት/ት ዝግጅቶች: የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስር ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 4 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ በአካል በመቀረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118547199 ይደውሉ።
Fields Of Study
Accounting
Management
Skills Required
check accounting records