Job Expired
Ethiopian Defense University
Engineering
Electronics
Bishoftu
6 years
1 Position
2025-04-02
to
2025-04-12
maintain microelectronics
Information science
Information Technology
Computer sciences
Full Time
Birr 7934
Share
Job Description
ብዛት:1
ደምወዝ: 7934 ብር
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ቢሾፍቱ
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ዝግጅቶች፡ ቴክኒክ እና ሙያ ደረጃ ወይም ዲፕሎማ በኤለክትሮኒክስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 6 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሰው ኃብት አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ dhrd@etdu.edu.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
Information science
Information Technology
Computer sciences
Skills Required
maintain microelectronics