Job Expired
Kehlot Engineering PLC
Business
Human Resource Administration
Addis Ababa
0 years
1 Position
2025-03-27
to
2025-04-03
human resource management
Human Resource Management
Full Time
Share
Job Description
የሰራ ቦታ: ወርክሾፕ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ቢሮ ወይም የእንግዳ መቀበያ ቦታን ማስተዳደር፣ የደብዳቤ ልውውጥን መቆጣጠር እና ጥያቄዎችን ማስተናገድ
የኩባንያ መዛግብትን መጠበቅ እና ማደራጀት, አካላዊ እና ዲጂታል
የአካላዊው የስራ ቦታ በጥሩ ሁኔታ የተያዘ እና ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ
የት/ት ደርጃ፡ የመጅመሪያ ዲግሪ በአድሚንስትሬሽን እና የሰው ሃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 0 አመት GPA 2.75 በላይ እና የመውጫ ፈተና ያለፈ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ፎቶ የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በጎፋ ገብርኤል ቤተክርስትያን በዋናው በር መግቢያ በስተቀኘ በኩል 250ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ወርክሾፕ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ: +251911069248/ +251196446913 ይደውሉ።
Fields Of Study
Human Resource Management
Skills Required
human resource management