Job Expired
Ghion Industrial and Chemical PLC
Transportation & Logistics
Dry 3 Drivers License
Addis Ababa
4 years
1 Position
2025-03-20
to
2025-03-24
sales strategies
Information System
Marketing
Automechanic
Management
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡1
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ/ ደረጃ 4 በማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 4 አመት የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጀነራል ዊንጌት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አካባቢ የሚገኘው አደባባይ በመዞር ወረድ ብሎ ወደጦር ሃይሎች በሚወስደው መንገድ ጫፍ በአካል ወይም በኢሜል፡ ghionchemical.hr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251112799336065 ይደውሉ።
Fields Of Study
Information System
Marketing
Automechanic
Management
Skills Required
sales strategies