Job Expired
GM Furniture S.C
Engineering
Manufacturing Engineering
Addis Ababa
5 years
1 Position
2025-03-03
to
2025-03-10
Manufacturing Engineering
Wood work
Mechanical Engineering
Full Time
Share
Job Description
ደመወዝ: በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ በቢኤስሲ ዲግሪ በ ማኑፋክቸሪንግ፣ መካኒካል፣ እንጨት ስራ ቴክኖሎጅ
የስራ ልምድ፡ 5 አመት ቢቻል በፈርኒቸር የሰራ
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማእከላት ወይም ፒያሳ ኤሌያና ሞል ፊት ለፊት አማን ፕላዛ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ወይም ቄራ ወይም ጦር ሃይሎች በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማእከላት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113870206/+251118391580 መደወል ይችላሉ ወይም ኤሚል: gmfurnituresc@gmail.com
Fields Of Study
Manufacturing Engineering
Wood work
Mechanical Engineering