የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት: 40
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ደረቅ 2 ወይም 3 መንጃ ፈቃድ ያለው
ልምድ፡ 5 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ) በአካል በመገኝት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118547199 ይደውሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year