Job Expired
Ruh International Trading PLC
Engineering
Chemical Engineering
Sululta
3 years
1 Position
2025-02-18
to
2025-02-21
adjust production schedule
Chemical engineering
Full Time
Share
Job Description
ደምወዝ: በድርጅቱ ስኪል መሰረት
ብዛት: 1
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ሱሉልታ
እድሜ፡ 28 አመት በላይ
ጾታ፡ ወንድ
የት/ት ዝግጅቶች: የመጀመሪያ ድግሪ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: 8 አመት የሰራ/ች ከዚያ ውስጥ ቢያንስ 3 አመት በምርት ክፍል ሃላፊ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ከላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል፡ ruh_int20@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ በስልክ +251930100337/+251953857427/+2519301000339
Fields Of Study
Chemical engineering
Skills Required
adjust production schedule