Job Expired
Nefas Silk Paint Factory
Natural Science
Food Science
Addis Ababa
5 years
1 Position
2025-02-17
to
2025-02-21
perform coffee tastings
Food Science
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ: አድስ አበባ
የት/ት ደረጃ: ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ዲግሪ እና የቡና ቅምሻ ሰርተፍኬት ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ 5 አመት በቡና ቅምሻ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JGK/ ህንጻ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ሃይል መምሪያ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል personnel@nefassilkpaints.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115580448 ይደውሉ።
Fields Of Study
Food Science
Skills Required
perform coffee tastings