Job Expired

company-logo

Medical Laboratory Technologist

Addis Hiwot General Hospital

job-description-icon

Health Care

Medical Laboratory

Addis Ababa

2 years

2 Positions

2025-02-10

to

2025-02-14

Required Skills

maintain medical laboratory equipment

Fields of study

Medical Laboratory Science

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

 የት/ት ዝግጅቶች:የመጀመሪያ ድግሪ በሜዲካል ላብራቶሪ

የስራ ልምድ: 2 አመት የሰራ/ች

ደምወዝ: በድርጅቱ ስኪል መሰረት

ብዛት: 2

የቅጥር ሁኔታ: ቋሚነት

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ከሃይሌ ገብረስላልሴ ጎዳና ወይም 22 ማዞሪያ በጌታሁን በሻህ ህንጻ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ በሆስፒታሉ 7ተኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል: addishiwothospital@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251908494949/+251116180449 ይደውሉ።

Fields Of Study

Medical Laboratory Science

Skills Required

maintain medical laboratory equipment