Job Expired
Ethiopian Heritage Authority
Social Science
Anthropology
Addis Ababa
9 years
1 Position
2025-02-06
to
2025-02-15
manage conservation of natural and cultural heritage
Civil Engineering
Archaeology
Archaeology and Heritage Management
Architecture and design
Art
Tourism and Hotel Management
Full Time
Birr 13997
Share
Job Description
የት/ት ዝግጅቶች: ሁለተኛ ዲግሪ በአለም አቀፍ ቅርስ አስተዳደር፣ ቅርስ ኮንሰርቬሽን፣ አርክቴክቸር፣ ሲቪል መሃንዲስ፣ አንትሮፖሎጂ፣ አርት ሂስትሪ፣ ቱሪዝም ልማት፣ አርኪዎሎጂና ቅርስ አስተዳደርወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ 9 አመት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ደመወዝ: 13998
ብዛት 1
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁነ በመያዝ የኢትዮጽያ ቅርስ ባለስልጣን 5 ኪሎ የኢትዮጽያ ብሄራዊ ሙዚየም የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 እና 16 በአካል በመገኝት መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ +251111540054 ይደውሉ።
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
Fields Of Study
Civil Engineering
Archaeology
Archaeology and Heritage Management
Architecture and design
Art
Tourism and Hotel Management
Skills Required
manage conservation of natural and cultural heritage