Job Expired
Tsehay Roschli Industrial & Agricultural Engineering (TRIAE)
Engineering
Wood Work
Addis Ababa
4 years - 10 years
2 Positions
2025-02-05
to
2025-02-15
arrange furniture
Wood work
Full Time
Share
Job Description
የት/ት ዝግጅቶች: ዲፕሎም/ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4/3/2/1 በ እንጨት ቴክኖሎጂ፣ በእንጨት ስራ የሰራ/የሰራች
የስራ ልምድ: 4/6/8/10 አመት ተያያዥነት ያለው
የቤት እቃዎች ምርት ዲዛይን፣ ፊኒሺንግ እና ምርት ስልጠና ያለው/ያላት
ብዛት: 2
ደመወዝ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ ሃና ማርያም ሰላም ህጻናት መንደር በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ወይም በኢሜል selamchildren61@gmail.com ለበለጠ መረጃ +251118691846/+251908780257 ይደውሉ።
Fields Of Study
Wood work
Skills Required
arrange furniture