Job Expired
St. Mary's University
Social Science
Psychology
Addis Ababa
0 years - 1 years
1 Position
2025-01-21
to
2025-01-24
Psychology
Full Time
Share
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ: የኢንተርንሺፕ አስተባባሪ
ብዛት: 1
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ ቃሊቲ/ ለትራንስፖርት ቴክኒክ እና ጥገና
የመጀመሪያ ድግሪ በ ሳይኮሎጂ የመመርቂያ ውጤት 3 እና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ; 0-1 አመት
በቂ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክስኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ህብረት በሚዎስደው መንገድ ከሚገኝው የኢትዩጽያ ነዳጃ አቅራቢ ድርጂት በስተቀኝ በኩል ወደ ዉስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝው በዩኒቨርስቲው የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ከበለጠ መረጃ +25115503193 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Psychology