Job Expired
Go Express
Transportation & Logistics
Motor Bike Drivers License
Addis Ababa
1 years
1 Position
2025-01-21
to
2025-01-31
10th grade Sophomore Year
Full Time
Birr 5000
Share
Job Description
የስራ ሰአት፡ ከጠዋቱ 2:30- ምሽት 12:30
ደሞዝ፡ ተቆራርጦ 5000ብር እና ኮሚሽን
መኖሪያ አድራሻው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል(ከመሃል ከተማ ያልራቀ)
የትምህርት ደረጃ፡ ትምህርት እስከ 10 የተማረ
የስራ ልምድ፡ በትንሹ የ1 አመት ሞተር የመንዳት ልምድ ያለው
የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው እና በቂ የመንዳት ችሎታ ያለው
ተያዥ ማቅረብ የሚችል (የመንግስት ወይንም ከታወቀ የግል ድርጅት ሰራተኛ ከ 5000 ብር እና ከዚያ በላይ ደሞዝተኛ)
ሞተር ሳይክሉን ራሱ ጋር ማሳደር እና በኃላፊነት በጥንቃቄ የሚይዝ
መልካም ሥነ ምግባር ያለው እና ስራ ወዳድ
ለማመልከት ይህን ሊንክ በመጠቀም ቴሌግራም ላይ ስም፣ስልክ እንዲሁም የሚኖርበትን አካባቢ ይላኩልን።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Related Jobs
5 days left
Oromia Insurance Company S.C.
Motorist
Mail Motorist
Contract
1 yrs
1 Position
6 days left
CGF Business Group PLC
Motor Cycle Driver
Mail Motorist
Full Time
2 yrs
1 Position
8 days left
Tracon Trading PLC
Motorist
Motorist
Full Time
3 yrs
1 Position