Job Expired

company-logo

Central Garage Planning and Inspection Specialist

Horizon Plantations

job-description-icon

Engineering

Automotive Engineering

------

4 years

1 Position

2025-01-16

to

2025-01-23

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Automotive Engineering

Mechanical Engineering

Full Time

Share

Job Description

  • የስራ መደቡ መጠሪያ:ማእከላዊ ጋራዥ እቅድና ኢንስፔክሽን ባለሙያ

  • ብዛት፡ 1

  • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት ጂማ ማእከላዊ ጋራዥ

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የቅጥር ሁኔታ፣ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

  • የመጀመሪያ ዲግሪ በ አውቶሞቲቭ፣ መካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ

  • የስራ ልምድ፡ 4 አመት በጋራዥ እቅድ እና ኢንስፔክሽን የሰራ ቢሆን ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ከአቦ ማዞርያ 500 ሜትር ገባ ብሎ አቦ ቤትክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኝው የአግሪ ሴፍት ግቢ ኩዊንስ ሱፐርማችኬት ጎን የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር የሰው ሃብትና ስራ እና አመራር ክፍል እንዲሁም ጅማ በሚገኝው የጅማ ሃገር ስብከት ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኝው በስው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት በአካል በመገኝት መመዝገብ ይችላሉ።

Fields Of Study

Automotive Engineering

Mechanical Engineering

Related Jobs

about 1 year left

AM Business & Investment Group

Vehicle Assembly Manager

Manager

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


MSc or BSc Degree in Automotive or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Manages, motivates, and leads production employees to ensure production requirements are met within quality standards - Supervise the car assembly

Addis Ababa