Go Express
Transportation & Logistics
------
1 years
1 Position
2024-12-25
to
2025-01-04
10th grade Sophomore Year
Full Time
Birr 7500
Share
Job Description
ሚናው የተመደበውን መኪና መንከባከብ፣ የትራፊክ ህጎችን ማክበር፣ ቀልጣፋ መንገዶችን ማቀድ እና መውሰጃዎችን እና አቅርቦቶችን በወቅቱ ማረጋገጥን ያካትታል።
ደሞዝ፡ 7500
እድሜ: ከ 26 - 40
መኖሪያ አድራሻ: ለጀሞ ቅርብ የሆነ
ደረቅ አንድ እና ከዛ በላይ መንጃ ፈቃድ ያለዉ
ከአንድ አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
የተሽከርካሪ ቴክኒካል እውቀት ያለው
ከድርጅት ደብዳቤ ዋስ ማቅረብ የሚችል
ታማኝ ንቁ አስተዋይ እና ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያለው
አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ እሁድን እና አምሽቶ መስራት የሚችል
አምልካቾች በቴሌግራም ይህን ሊንክ በመጠቀም ያላችሁን ፋይል መላክ ትችላላችሁ
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year