Emmas Industrial Trading P.L.C
Hospitality
------
2 years
1 Position
2024-12-16
to
2024-12-31
Tourism and Hotel Management
Full Time
Share
Job Description
ኤማስ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ ጋ.የተ.የግ.ማህበር በሚከትለው የስራ መደብ ስራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ፡ ምግብ እና መጠጥ ሱፐርቫይዘር
ከፍተኛ ጥራት ያለው አገልግሎት እና የደንበኞችን እርካታ በማረጋገጥ የምግብ እና መጠጥ ተቆጣጣሪ በምግብ እና መጠጥ ክፍል ውስጥ የእለት ተእለት ስራዎችን ይቆጣጠራል። ሠራተኞችን ማስተዳደር፣ መርሐ ግብሮችን ማስተባበር፣ ቆጠራን መጠበቅ እና የጤና እና የደህንነት ደረጃዎችን መከበራቸውን ማረጋገጥን ያካትታሉ።
የትምህችት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት በደረጃ 5 ወይም በመጀመርያ ዲግሪ ከታወቀ የግል ወይም የመንግስት ተቋም የተመረቀ/ች
በደረጃ ለተመረቁ ሲኦሲ ያለው/ያላት
የሰራ ልምድ፡ በሱፐርቫይዘር 2 አመት በሬስቶራንት ወይም በተመሳሳይ ኢንዱስትሪ የሰራ/ች
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ Rahulvats2909@gmail.com / emmasindustrialtradingplc@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251965722422 መደወል ይቻላሉ።
Fields Of Study
Tourism and Hotel Management
Related Jobs
3 days left
Addis International Catering
Head Waiter
Waiter/Waitress
Full Time
2 yrs
1 Position
3 days left
Addis International Catering
Outlet Manager
Restaurant Manager
Full Time
5 yrs
1 Position
3 days left
Addis International Catering
Outlet Supervisor
Restaurant Manager
Full Time
3 yrs
1 Position
3 days left
Addis International Catering
Assistant Outlet Manager
Restaurant Manager
Full Time
4 yrs
1 Position