Emmas Industrial Trading P.L.C
Hospitality
------
3 years
2 Positions
2024-12-16
to
2024-12-31
Culinary arts
Full Time
Share
Job Description
ኤማስ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ ጋ.የተ.የግ.ማህበር በሚከትለው የስራ መደብ ስራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ፡ ቤከሪ ሼፍ
ቤከሪ ሼፍ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የተለያዩ የተጋገሩ ምርቶችን፣ ጣፋጮችን እና የመሳሰሉትን ማዘጋጀት፟፣ የጤና እና የደህንነት ደንቦችን ማክበር እና አዲስ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎችን ማዘጋጀት ከሃላፊነትቶቹ መካከል የተወሰኑት ናቸው።
ብዛት፡ 2
የትምህችት ደረጃ፡ በፔስተሪ እና ቤከሪ በደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
የሰራ ልምድ፡ በቤከሪ ሼፍ 3 አመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ Rahulvats2909@gmail.com / emmasindustrialtradingplc@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251965722422 መደወል ይቻላሉ።
Fields Of Study
Culinary arts
Related Jobs
2 days left
St. Gabriel General Hospital PLC
Food Preparation Specialist
Food Preparation
Full Time
2 yrs
3 Positions
3 days left
Addis International Catering
DCP – Demi Chef De Partie
Chef
Full Time
3 yrs
1 Position
3 days left
Addis International Catering
Butcher
Butcher
Full Time
2 yrs
1 Position
3 days left
Addis International Catering
CDP – Chef De Partie
Chef
Full Time
4 yrs
1 Position
3 days left
Addis International Catering
Executive Sous Chef
Sous Chef
Full Time
7 yrs
1 Position
3 days left
Addis International Catering
Cook I
Cook
Full Time
2 yrs
1 Position