Emmas Industrial Trading P.L.C
Hospitality
------
2 years
1 Position
2024-12-16
to
2024-12-31
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ኤማስ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ ጋ.የተ.የግ.ማህበር በሚከትለው የስራ መደብ ስራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ፡ ባሬስታ
ባሬስታ ቡና እና ሻይን ጨምሮ የተለያዩ ሙቅ እና ቀዝቃዛ መጠጦችን አዘጋጅቶ ያገለግላል። ጥሩ የደንበኞች አገልግሎትን ይሰጣል። ተግባራት ትዕዛዝ መቀበልን፣ ንፅህናን መጠበቅ እና የጤና እና የደህንነት ደረጃዎችን ይከተላል።
የትምህችት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የተማረ/ች
የሰራ ልምድ፡ በሙያው 2 አመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ Rahulvats2909@gmail.com / emmasindustrialtradingplc@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251965722422 መደወል ይቻላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Related Jobs
3 days left
Emmas Industrial Trading P.L.C
Food Runner
Food Distirbutor
Full Time
1 yrs
1 Position
3 days left
Emmas Industrial Trading P.L.C
Food and Beverage Control Staff
Food & Beverage Controller
Full Time
2 - 10 yrs
1 Position
2 days left
St. Gabriel General Hospital PLC
Barista
Barista
Full Time
1 yrs
2 Positions