Job Expired
Sunshine Retail
Addis Ababa
0 years
1 Position
2024-01-09
to
2024-01-11
Marketing & Salesmanship
Contract
Share
Job Description
ድርጅታችን ሰንሻይን ሪቴል ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች ለተጠቀሰው የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ፡ የሽያጭ ባለሙያ
ስራው የሚቆይበት ጊዜ፡ ለ አንድ ሳምንት
ደመወዝ፡ በቀን ክፍያ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የድርጅቱን አገልግሎት ለማስተዋወቅ ፍላይር በአያት ፣ ሰሚት፣ ጎሮ እና ሲኤም ሲ አካባቢ ለሚገኙ አፓርትመንቶች የንግድ ቦታዎች ላይ መበተን
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ላት
አመልካቾቸ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ girumfitih@gmail.com በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0938459489 መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Fields Of Study
Marketing & Salesmanship