Job Expired
Ethiopian Engineering Corporation
Business
Warehouse Management
Addis Ababa
1 years - 2 years
1 Position
2023-11-29
to
2023-12-29
Procurement & supply management
Full Time
Share
Job Description
የስራ መስፈርቶች
ከቴክኒክና ሞያ ተቋም ቲቪኢቲ ደረጃ 3 (TVET Level III) ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያለው፣ ለቲቪኢቲ አመልካቾች ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ 2 አመት የስራ ልምድ ያለው እንዲሁም ለዲግሪ አመልካቾች የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት በተመሳሳይ የስራ መደብ 1 አመት የስራ ልምድ ያለው
የማመልከቻ መመርያ
ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት ከታች በተጠቀሰዉ ስልክ ቁጥር በቴሌግራም ላይ 0985390357 በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ
Fields Of Study
Procurement & supply management