Job Expired
Yencomad Construction PLC
Transportation & Logistics
Dry 3 Drivers License
Addis Ababa
6 years
22 Positions
2023-11-27
to
2023-12-02
Transportation
8th grade Middle School
Full Time
Share
Job Description
የቀድሞ 5ኛ የመንጃ ፈቃድ ያለው ወይም ደረቅ ጭነት 3 ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው
በሙያው 6ዓመትና ከዚያ በላይ በደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ላይ የሠራ ሆኖ
አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
ጅቡቲ ገብቶ ለመጫን የስራ ፈቃድ ያለው
ቢጫ ካርድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
ስለ መልካም የስራ ስነ-ምግባር የምስክረነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
የስው ሃይል ብዛት፡ 22
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
አመልካቾች ሲቪና ተጨማሪ ማስረጃዎች በመያዝ በአካል ድንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ ያኮማድ ኮንስትራክሽን የሰው ሃይል አስተዳድር ቢሮ ቁጥር 9 በመሄድ ማመልከት ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ ስልክ +251115533766
Fields Of Study
Transportation
8th grade Middle School
Related Jobs
4 days left
GH Industrial PLC
Driver
Driver
Full Time
3 yrs
1 Position