Job Expired

company-logo

Executive Secretary (Re-Advertised)

Lion Security Service PLC

job-description-icon

Business

Secretarial, Admin and Clerical

Addis Ababa

3 years

1 Position

2023-09-26

to

2023-10-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Secretarial & Office Management

Full Time

Birr 21530

Share

Job Description

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ ሰአት፡ 8 ሰዓት ሰራተኛ

እድሜ፡ ከ25- 45

ብዛት፡ 1

ጾታ፡ ሴት

ደሞዝ፡ 21,530.00

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት

ተፈላጊ ችሎታ፡

  • የእንግሊዘኛ ጽሁፎችን ማዘጋጀትና መተርጎም የምትችል፤

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ተግባቦት ያላት፤

  • በዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ኢምባሲዎች ላይ የሰራች፤

  • የተለያዩ ወጨ ደብዳቤዎችን በእንግሊዘኛ ቋንቋ ማዘጋጀት የምትችል፤

  • ማናቸውም የቢሮ ፋይሎችን መዝገቦችን እና መረጃዎችን በአጠቃላይ የቢሮውን አስተዳደር ሁኔታ በዘመናዊ የቢሮ አደረጃጀት ማዋቀር እና መቀየር የምትችል፤

  • ኮፒውተር የመጠቀም ችሎታ ያላት፤

  • በስልክ በኢሜል እና በደብዳቤ የሚመጡ ልዩ ልዩ መልዕክቶችን በፍጥነት ማስተዳደር የምትችል፤

  • የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ የመያዝ ችሎታ ያላት፤

  • የእንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር መጻፍ የምትችል ተጨማሪ ቋንቋዎችን የምትችል ቢሆን ይመረጣል፡፡

የስራ መስፈርቶች:

  • ዕውቅና ካለው የት/ት ተቋም በሴክሬታሪያል ሳይንስ /በቢሮ አስተዳደር በዲግሪ የተመረቀች

  • በመስኩ ቢያንስ ሶስት አመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያላት፤

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች

  • የህክምና፣የሀዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፡፡

  • ጠዋትና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን፤ ቁርስና ምሳ ያቀርባል በተጨማሪም የህጻናት ማቆያ አገልግሎት ካምፓኒው ይሰጣል፡፡

የማመልከቻ መመርያ፡

  • የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤

  • አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ በመምጣት መመዝገብ ትቻላላቹ ለበለጠ መረጃ፡- 0922464043/ 0118696092 ወይም በኢሜል አድራሻችን lionjobvacancy@gmail.com መላክ ትችላላቹ

Fields Of Study

Secretarial & Office Management

Related Jobs

about 14 hours left

Bunna Insurance SC

Executive Assistant I

Admin Assistant

time-icon

Full Time

1 - 5 yrs

1 Position


BA Degree\TVET Level 4 or Diploma in Secretarial Science and Office Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 14 hours left

Addis International Bank

Senior Administrative Assistant

Admin Assistant

time-icon

Full Time

2 - 4 yrs

1 Position


Diploma in Management, Secretarial Science and Office Management, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 14 hours left

United Bank S.C.

Executive Office Assistant

Office Assistant

time-icon

Full Time

6 - 7 yrs

1 Position


BA Degree in Office Administration and Secretarial Science or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2\4 years as Executive Office Assistant or equivalent.

Addis Ababa

about 14 hours left

Addis International Bank

Administrative Assistant

Admin Assistant

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


College Diploma in Management, Secretarial Science and Office Management, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 14 hours left

Central Construction PLC

Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

4 Positions


BA Degree or Diploma in Secretarial Science & Office Management or in a related field of study with relevant work experience Location: Project Site

Addis Ababa

1 day left

VisionFund Micro-Finance Institution

Executive Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Office Management, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Assists in typing circulars, memos, reports, confidential letters, as required;  - Transmits in-coming messages to the concerned person(s) or work units;  - Maintains the integrity and confidentiality of all records and information at all times

Addis Ababa