Job Expired
Queens Supermarket
Addis Ababa
6 years
1 Position
2023-09-29
to
2023-10-05
Accounting
Accounting & Finance
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ ችሎታ:
ቢኤ. ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ት
IFRS ሰርተፍኬት ያለው/ት
C-net software እውቀት ያለው/ት
E-tax training የወሰደ/ች
በዘርፉ 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
የሥራ ቦታ: አ.አ ዋናው ቢሮ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት ከኦሪጅናል ሰነዶች ጋር የተመሳከረ የትምህርትና የሥራ ልምድ መረጃዎች ኮፒዎች እንዲሁም ግላዊ ታሪክ እና ማመልከቻ በማያያዝ በፖስታ በማሸግ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት (ብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ በሚገኘው ሎሊ ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አስተዳደር ክፍል) በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 0113692340/0113691821 ይደውሉ
Fields Of Study
Accounting
Accounting & Finance