Job Expired
Efoy Nanny and Housekeeping Training Center
Addis Ababa
0 years
2 Positions
2023-09-20
to
2023-09-30
Nursing Science
Full Time
Share
Job Description
Nursing Degree+ COC Certified/Level 4
ብዛት :- 2
የስራ ልምድ 1 አመት እና ከዚያ በላይ
ደሞዝ :-በድርጅቱ እስኬል መሰረት
አመልካቾች የረር /ጃክሮስ/ጎሮእና አካባቢው መኖሪያቸው ቢሆን ይመረጣል።
የማስተማር ልምድ ያላት ወይም የማስተማር ስልጠና የወሰደች ቅድሚያ ይሰጣል።
የማስተማር ፍላጎት ያላት
መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ያላት
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
የትምህርት ማስረጃችሁን ፣ስልክ እና የመኖሪያ አድራሻ(ሰፈር) በኢሜል efoynany@gmail.com ላኩልን።
አድራሻ፦ የረር ሌቃ ህንፃ ጀርባ(ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ ያለበት)
Fields Of Study
Nursing Science