Job Expired

company-logo

Cleaner/Ganitor

Center Point Addis Furnished Apartment Building

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Service Industry Skilled Worker

Addis Ababa

1 years - 2 years

1 Position

2023-09-20

to

2023-09-30

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

8th grade Middle School

Full Time

Share

Job Description

የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የጽዳት ሠራተኛ

ተጠሪነቱ (የቅርብ ኃላፊ)፡ RECEPTION( ጠ/አገልግሎት )

የሥራ ክፍሉ፡ Apartment Management office     

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ሥራዎች

የጽዳት ሠራተኛ ከሠራተኞች በፊት ቀድሞ በመግባት የድርጅቱን ቢሮዎች ፤ የስብሰባ ክፍል(አዳራሽ)፣ ንብረት ክፍል፣ ሰዓቱን ጠብቆ ማፅዳትና አግባብ ባለው የጽዳት ዕቃ በመጠቀም የመወልወል ኃላፊነትን ባግባቡ መወጣት፤ የሻይ ቡና ሰዓትን ጠብቆ ለሠራተኞችና ለሚመጡ እንግዶች ማቅረብ፡፡

ዝርዝር ተግባራት

1.  ለጽዳት እንዲገለገልበት የተረከባቸውን የጽዳት ዕቃዎች በተመደበለት ቦታ በጥንቃቄ ማስቀመጥ፤

2.   

3.  ቢሮዎችን ከፍቶ ከማጽዳቱ በፊት በሮች የተቆለፉ መሆኑን፤ መስኮቶች አለመከፈታቸውን የሁሉም ክፍሎች መብራት የጠፉ መሆናቸውንና በአጠቃላይ ቢሮዎች ባሉበት ሁኔታ ማደራቸውን ማረጋገጥ፤ ችግር ካለም ሳይከፍቱ ወዲያውኑ ለሚመለከተው ማሳወቅ፤

4.  ከሠራተኞች በፊት ቀድሞ ገብቶ እንዲያጸዳ ሲባል የተረከባቸውን የቢሮ ቁልፎች በጥንቃቄ መያዝ፤ ድንገት ቁልፉ ቢጠፋብዎት ለቅርብ አለቃው ወዲያውኑ ማሳወቅ፤

5.  ከሠራተኞች በፊት ወደ ሥራ ቀድሞ ገብቶ በሚያጸዳበት ወቅት ሰነዶችን ገልጦ አለማየት፤ የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎችን አለመነካካትና በታማኝነት ሥራውን ማከናወን፤

6.  የኩባንያውን ቢሮዎች፤ ወለሎች፤ በሮች፤መስኮቶችና የቢሮ መገልገያዎች መወልወልና ማጠብ እንዲሁም ማጽዳት፤

7.  ልዩልዩ ደብዳቤዎችን እንዲያደርስ ሲታዘዝ በትክክል አንብቦ በመለየት ለተመራለት ክፍል ሠራተኛ ወይም ኃላፊ አስፈርሞ ማስረከብ፤ ቅጂ ደብዳቤዎችን በየአድራሻቸው እያስፈረሙ ማሰራጨት፤

8.  የድርጅቱ ሠራተኞች ኃላፊዎች or Tenants  ከመግባታቸው በፊት በየቢሮዎች ውስጥ የተረሱ የግል ገንዘቦች፣ ሞባይሎች ወይም ሌሎች ንብረቶች ካሉ በታማኝነት በማስቀመጥ ለግለሰቡ ወይም ለቅርብ ኃላፊ እንዲሰጥ ያደርጋል፡፡

9.  ለቢሮ ሠራተኞች ጠዋት እንዲሁም ከምሳ በኋላ ሁሉም ሠራተኞች በፍላጎታቸው መሰረት የሻይ ወይም የቡና መስተንግዶ እንዲያገኙ ያደርጋል፡፡

10. ቢሮ እንግዶች በመጡ ጊዜ በሚሰጠው ትዕዛዝ መሰረት የውሃ ፣ የሻይ ወይም የቡና መስተንግዶ ይሠጣል፡፡

11. የሻይ ቡና ግብአቶች ከማለቃቸው በፊት ቀድሞ በማረጋገጥ ያለቁት እንዲገዙ ቀድሞ ያሣውቃል፡፡ የጽዳት ዕቃ ግብአቶች ከማለቃቸው በፊት መጠየቅ

12.  ጠረጴዛዎችና፤ ወንበሮችን፤ ምንጣፎችን በተገቢው ደረጃ ማጽዳትና ማስተካከል፤

13.  በቢሮ ውስጥ ያሉትን ፋይሎች ካጸዳ/ች በኃላ በነበሩበት ሁኔታ በጥንቃቄ፣ በመልክ በመልካቸው ማስቀመጥ፤

14. ለሥራ እንቅፋት የሆኑትንና በሠራተኛ ላይ ጉዳት ሊያመጡ የሚችሉ ቅባቶችን ከወለሎች ላይ ማጽዳት፤

15. ቢያንስ በ15 ቀን አንድ ግዜ አጠቃላይ ጽዳት ማድረግ፤

16. ከቅርብ አለቃው የሚሰጠው ሌሎች ተጨማሪ ሥራዎችን ማከናወን፤

መስፈርቶች

ትምህርት ደረጃ - 4ኛ ክፍል በላይ ያጠናቀቀ/መፃፍና ማንበብ

የሥራ ልምድ፡- 1 እስከ 2 ዓመት

ማመልከቻ

አመልካቾች የተሻሻለው የማመልከቻ ደብዳቤ፣ CV እና የትምህርት ማስረጃችሁን በኢሜል፡ centerpointaddisababa@gmail.com ወይም በቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል ቀርባችሁ 2000 አበሻ ባርና ሬስቶራንት አጠገብ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911893904/0938188888/0938 28 88 88 ይደውሉ

Fields Of Study

8th grade Middle School

Related Jobs

1 day left

Ethiopian Conformity Assessment Enterprise(ECAE)

Laboratory Equipment Cleaning Worker

Laboratory Technician

time-icon

Full Time

0 yrs

4 Positions


Completion of 12th/10th Grade Duties & Responsibilties: - Clean, disinfect, and sterilize laboratory equipment (e.g., glassware, pipettes, centrifuges, microscopes, and benchtop instruments) according to Standard Operating Procedures (SOPs). - Wipe down lab benches, fume hoods, and storage areas to maintain a clean and organized environment. - Assist in routine lab inspections and audits. - Support lab staff with basic equipment setup and storage organization.

Addis Ababa

3 days left

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise

Childcare Professional (Nanny)

Nanny

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Completion of 12th/10th Grade with relevant work experience Completed 6 months of training in a daycare center. First aid, infant and child CPR certified

Addis Ababa

3 days left

Emaroshe Engineering PLC

Cleaner and Cook

Cleaner

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with relevant work experience

Addis Ababa

4 days left

Rogetco PLC

Cleaner

Cleaner

time-icon

Full Time

0 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade Duties and Responsibilities: - Perform cleaning tasks such as sweeping, mopping, vacuuming floors, dusting surfaces, cleaning windows, and removing trash - Clean and sanitize restrooms and common areas, restock supplies, and maintain sanitary standards - Operate and maintain cleaning equipment like vacuums and floor polishers, ensuring tools are stored properly

Addis Ababa

4 days left

Filewuha Service Agency

Butchery

Butcher

time-icon

Full Time

2 yrs

2 Positions


Completion in the New curriculum 10th Grade or Previous 12 Grade with relevant work experience

Addis Ababa

6 days left

Ethiopian Trading Businesses Corporation

Tire Man

Tyreman

time-icon

Full Time

1 - 4 yrs

2 Positions


Completion of 10th/9th or 8th Grade with relevant work experience

Addis Ababa