Job Expired

company-logo

Finance Manager

Lion Security Service PLC

job-description-icon

Finance

Financial Management

Addis Ababa

1 Position

2023-09-19

to

2023-09-26

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Accounting

Business Administration

Accounting & Finance

Full Time

Share

Job Description

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ ሰአት፡ 8 ሰዓት ሰራተኛ

እድሜ፡ ከ25- 45

ብዛት፡ 1

ጾታ፡ አይለይም

ደሞዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት

ተፈላጊ ችሎታ፡

  • አጠቃላይ የሂሳብ ስራዎችን ማከናወን የሚችል/የምትችል፤

  • የፋይናንስ ፖሊሲን፣ መመሪያን እና ደንቦችን የማዘጋጀትና የመተግበር ችሎታ ያለው/ያላት፤

  • ስለ ፋይናንስ አሰራሮችና ዕቅድ አዘገጃጀት በደንብ የሚያውቅ/የምታውቅ፤

  • ደረሰኞችን፣ የባንክ ተቀማጮችን እንዲሁም ገቢና ወጪ ገንዘቦችን የሚከታተል/የምትከታተል፤

  • የፋይናንስ ግብይቶች እና አካሄዶቻችን እንዲሁም በዘርፉ ላይ ያሉ የእለት ተእለት አስተዳደራዊ ኃላፊነቶችን በአግባቡ የሚወጣ/የምትወጣ፤

  • የባንክ ሂሳቦችን ማስታረቅ፣ ተከፋይ እና ተሰብሳቢ ሂሳቦችን እና ሌሎች የሂሳብ ነክ ስራዎችን የማስተዳደር ብቃት ያለው/ያላት፤

  • የፋይናንሺያል ሶፍትዌሮችን ማለትም Peachtree ፣ IFRS፣የመጠቀም የላቀ ችሎታ ያለው/ያላት፣

  • የገቢዎችን አሰራር፣ መመሪያ እና ደንቦች ጠንቅቆ/ጠንቅቃ የሚያውቅ/የምታውቅ፤

  • የካሽ ሪጅስተር ማሽን አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፤  ጥሩ የአደረጃጀት፣ የማስተባበር እንዲሁም ጊዜን በአግባቡ የመጠቀም ችሎታዎች ያለው/ያላት፡፡

የስራ መስፈርቶች:

  • ዕዉቅና ካለዉ ተቋም በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች

  • የህክምና፣የሀዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፡፡

  • ጠዋትና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን፤ ቁርስና ምሳ ያቀርባል በተጨማሪም የህጻናት ማቆያ አገልግሎት ካምፓኒው ይሰጣል፡፡

የማመልከቻ መመርያ፡

  • የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤

  • አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ በመምጣት መመዝገብ ትቻላላቹ ለበለጠ መረጃ፡- 0922464043/ 0118696092

Fields Of Study

Accounting

Business Administration

Accounting & Finance

Related Jobs

about 11 hours left

Siinqee for Gender Equality in Social and Development (SGESD)

Invitation for Bidders for Audit of Project Accounts

Auditor

time-icon

Contract

0 yrs

1 Position


Siinqee for Gender Equality in Social and Development (SGESD), a local CSO registered at Oromia Attorney General in 2013 and re-registered at Federal Authority for Civil Society Organizations under Registration Number 6751, implements an average of four projects funded by various development partners. SGESD hereby invites licensed and qualified audit firms to submit financial quotations to conduct the annual audit of its accounts for three consecutive years (2025–2027). The bid is open to all interested, qualified, and eligible audit firms. Location: Sagure Town, Arsi Zone Oromia, Ethiopia Criteria: - The audit firm should legally certified legal entity - Have VAT registered - Have relevant experience in Auditing    Conditions: - The audit will be conducted at SGESD’s head office located in Sagure Town, Arsi Zone Oromia, Ethiopia -The audit work is expected to commence around February 1, 2026. - Draft audit report submission: February 14 - Presentation of the audit report to the General Assembly: February 20 -  Submission of the final audit report: February 25 - Audit reports must be produced in two forms: - A consolidated organizational audit report

Sagure