Job Expired
Atkena Trading Plc
Transportation & Logistics
Public 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years - 3 years
1 Position
2023-09-16
to
2023-09-23
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን Atkena Trading Plc. ጥሩ የስራ ስነምግባር ያለው/ያላት፣ ሃላፊነት የሚጣልበት/ባት ና ልምድ ያለው/ያላት ሹፌር ለመቅጠር ይፈልጋል።
የታደሰ ህዝብ 1 ወይም አውቶ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው/ያላት
ሰዓት አክባሪና ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዝርዝር ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን atkena0@gmail.com በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
ሴት አመልካቾችን እናበረታታለን
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
12th grade Senior Year